Thursday, July 9, 2015

እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)


ባሳለፍነው ሳምንት ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገን ነበር ሆኖም ግን ብዛት ያሳለፍናቸው ቀድሞ በነበሩት ስራዎቻችን ዙርያበግል ስናወራ ነበር ታዲያ ነገርን ነገር ያነሳዋል እና የአንዱን እና በእስር ቤት ስለተወለደው ናፍቆት እስክንድር ለምን ናፍቆት የሚለውን ስያሜ ልትሰጠው እንደቻለች ጠየኳት እና የሰጠችኝ ምላሽ ቀልቤን ስለገዛው እንደገና አጠር ያለች ወሬ በመቅረጸ ድምጽ ለመያዝ ሞከርኩ ታዲይህንን ድምጽ ምንም ሳንቆራርጥ ወይንም ሳናስተካክል እንዳለ ለእናንተ ማቅረቡን ወደድን፣ስለዚህ ከበስተጀርባ ስለሚኖረው ድምጽ እና በአንድንድ ቦታዎች ላይ አልቅ ለሚገቡት ድምጾች ይቅርታ እንጠይቃለእን። ማለዳ ታይምስ 
maleda times | July 7, 2015 at 8:56 pm | Categories: AMHARIC NEWS | URL: http://wp.me/p2gxmh-6Vn
Comment   See all comments

No comments:

Post a Comment