ኢትዮጵያ የጥቁር ህዝብ የነጻነት ተምሳሌት የሆነችውን በምራብያውያን አፍሪካን መቀራመት(scramble of Africa) የሴራ ሥምምነት በጀግኖች አባቶቻችን ፍጹም የአርበኝነት ተጋድሎ አሳፍረው በመመለሳቸው ዛሬ በሀገር በቀል ባንዳ ቅጥረኞች አማካኝነት ይህችን ታላቅ ሀገር ለማዳከም ኢትዮጵያ በምራብውያን ጌቶቻቸው የርጅም ጊዜ የኢትዮጵያን የማህበረሰብና ሥነልቦና ጥናት ውጤት መሰረት አምሀራ ብሄረሰብና የኦርቶደክስ ተዎህዶ እምነት ማጥፋት ወይም ማዳከም መሰረተ ሀሳብ የጥናት ውጤት መሰረት የትግራይ ነጻ አውጭ(TPLF) ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የጻፈውን 1968ዓ፣ም ማንፊስቶ፣(TPLF Manifesto.1976G.C) ዛሬም አራት ኪሎ ሸምቆ በማሥፈጸምና በመፈጸም ላይ ይገኛሉ፥ በመሆኑም ሀገራችን ዛሬ ደረሰቻበት ደረጃ ላይ ደርሳለች ፥ ሥለዚህ ታላቋ ሀገራችን ከመፍረስ መታደግ ያአለብን እኛ የእዚህ ትውልድ ኢትዮጵያውያን መሆናችንን ተገንዝበን የዜግነት ግዴታችንን እንዎጣ
ይህ ሥራዓት ከቀጠለ ኢትዮጵያ የመበታተን አዳጋ ላይ መሆኖን የማሳየው ዘጋቢ ፊልም ከዚህ በታች የተመከተውን ቪዶ አድራሻ በመጫን እንዲመለከቱና እኒዳሰራጩ በአክብሮት ተጋብዘዋል(you arekindly invited to see the documentary video entitled :
Documentary:U.S. policy :Ethiopia a failed state) and share the document for others.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
click the link below
https://www.youtube.com/watch?v=ikVl6auH83w
No comments:
Post a Comment