የTPLF ታላቁ የመስፋፉት ሴራ ሲጋለጥ,2008
እራሱን የትግራይ ነፃ አውጭ (TPLF)ብሎ
የሚጠራው እስካሁን ምናውቀው ታላቁ ሲራ ታላቋን የትግራይ ሪፓፕልክ መመስረት ሲሆን ይኸውም ከጐንደር የሁመራንና ወልቃይት ለም የእርሻ መሬትና ከወሎ ክፍለ ሀገር ደግሞ
እራያና ቆቦን ወደ ትግራይ ክልል በሀይል በማጠቃለል የታላቋን ትግራይ ምሥረታ የ1968 የትግራይ ነጻ አውጭ(TPLF) ማንፌስቶ አካል የሆነውን ከ1986ዓም ተግባራዊ ማረግ ጀመረ የዚህንም ሴራ አካል የሆነውን ካራታ ከዚህ በታች ይምልከቱ ምንጭ TPLF manifesto 1968/1976
የትግራይ ነጻ አውጭ (TPLF) የታላቋን ትግራይ ምሥረታ የመስፋፋት ሴራ በዚህ
አላበቃም ሰሞኑን ይፋ የሆነ የTPLF ታላቁ የመስፋፉት ሴራ ደግሞ ከላይ የተጠቀሱት ከጎንደርና ከወሎ ክ/ሀገር ወደ
ትግራይ ክልል በሀይል የተጠቃለሉትን ጨምሮ ከአፋርና ከኤርትራ ቀይባህር አዎሳኝ አሰብ ውደብን በማጠቃለል
ወደ ትግራይ በመከለል የባህር በር ለማግኘትና የደህንነታቸውን ሥጋት
ለማረጋገጥ ፥ ከሰሜን ምዕራብከጐንደር ክሀገር ደገሞ የሱዳን አዋሳኝ የሆነውን መተማን ወደ ታልቋ ትግራይ በማካተት ፣ እስከ ደቡብ ምራብ ቤንሻጉል ጉምዝ
ክልል የቀድሞው የጐጃም ክ/ሀገር የመተከል አውራጃ አካልና ጣና በለሰ
መካናይዝድ የእርሻ ልማትን በማካተት ደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ ጋምቤላ ብሄራዊ
ክልል አሁንም ወደ ታላቋ ትግራይ በማካተት የመጠጥ ውሃ፣ የመስኖና፣ የሀያል ምንጭ እና የእርሻ መሬት ለወደፊት ታላቋ ትግራይ ለማረጋገጥ ታሰቦ የተዘጋጀውን የTPLF ታላቁ ሴራ ካርታ ይምልከቱ
ስለ
TPLF ታላቁ ሴራ ተጨማሪ ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን አድራሻ ወይ
http://ethiounite.blogspot.no/search?updated-min=2012-01-01T00:00:00-08:00&updated-max=2013-01-01T00:00:00-08:00&max-results=50#uds-search-results
http://ethiounite.blogspot.no/2012/11/httpecadforum.html
No comments:
Post a Comment